Addis Mesfins on Instagram: "ዘመቻዉን ተቀላቅለናል፡፡
በኢትዮጵያ ምድር እንደ #አረም በቅሎ የሰላማችን ፀር እየሆነ ያለዉን ፅንፈኝነትን ለመዋጋት ዘመቻዉን ተቀላቅለናል፡፡ በሰላም ወጥተን ለመግባት ፣ ሰርተን ለመለወጥ ፣ ወልደን ለመክበድ ለሁሉም ሰላም መሰረቱ ፅኑ መሆን አለበት ፡፡
ሰላምችንን ከሚያውኩ ፅንፈኞች ጋር #ባለመተባበር ፣ ሃሳባቸዉን #ባለመግዛት ፤ እንዲሁም ለነገይቱ